አማርኛ

Posted on by

የአፋር ሕዝብ ፓርቲ የምርጫ 2013 ማኒዩፌስቶ

የተከበራችሁ የአፊር ክሌሌ ነዋሪ ሴቶችና ወንድች፣ የሀገር ሽማግላዎችና አዛውንቶች፣የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች፣ የአርብቶ አዯር እና ከፉሌ አርሶ አዯር
የማህበረሰባችን ክፌልች እንዱሁም የንግዴ ማህበረሰብ አባሇት። በእርግጥ የአፊር ህዝብ ፓርቲ ሇህዝባችን ያሰበውን አንገብጋቢ ጉዲዮች ፣ ብልም ሇህዝባችን
የሰነቅነውን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ብልም ፖሇቲካዊ ታሊቅ ረዕይና ህሌም ስናጋራችሁ እጅግ ክብርና ኩራት እየተሰማን ነው።

እቅዲችን ጠንካራ ኢኮኖሚ፣ ጤነኛ ህብረተሰባዊ መዋቅር፣ ንፁህ አከባቢና ዘመናዊ የመሠረተ ሌማት አውታሮችን መገንባት ነው።የክሌሊችን ሠሊም በማስጠበቅ፣ የቢዝነስ ምርትና ምርታማነትን በማሳዯግ የገቢ ምንጮችን በማብዛት ጠንካራ ኢኮኖሚ መገንባት ነው። ብቁ እና ጠንካራ የመንግስት ሥርዓት እና መዋቅርን በመዘርጋት ከፌተኛ የስራ ዕዴሌ ፇጠራን ብልም ከፌተኛ ገቢ ከቀሌጣፊ አገሌግልት ጋር ሇመሊው የክሌሊችን ነዋሪ እናቀርባሇን።

በፖሉሲ የታገዘ ዘመናዊ ክፌሇ ኢኮኖሚ ሇክሌሊችን እጅግ አስፇሊጊ ነው ብሇን እናምናሇን። በእውቀት ሊይ የተመሰረት እና በእቅዴ የሚመራ ዘመናዊ የእርሻ እና የአርብቶ አዯር አስተዲዯር ብልም የማዕዴንና ቱሪዝም ክፌሇ ኢኮኖሚን በማዘመን ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራትን በማገዝና በመዯጎም የስራ እዴሌ ፇጠራ ጋር የሚመጣ እዴገትና ሌማትን እናፊጥናሇን።

ጠንካራና ጥራት ያሇው ብልም የአርብቶ አዯሩን የኑሮ ዘይቤ ያገናዘበ የትምህርትና ሥሌጠና ስትራቴጂ በመቀየስ ክህልትና ችልታ የሊቸው የሰው ሃይሌ በማሰሌጠን በግሌና በጋራ የመጠቀም አቅማችንን ከፌ እናዯርጋሇን። የቴክኒክና ሙያ ማሰሌጠኛ ተቋማት ሊይ ሌዩ ትኩረት በማዴረግና ብቃት ያሊቸውን መምህራን በማብዛት ብልም አስፇሊጊ የሆኑ የትምህርት ግብዓቶችን በማሟሊት አቅም ያሊቸው ባሇ ሙያዎችን በብዛት በማሰሌጠንና ከስራ ዕዴልች ጋር በማገናኘት በእውቀት ሊይ የተመሰረት ህዝባዊ አገሌግልቶች እንሰጣሇን።

ያሌተነኩ ዴንግሌ መሬቶችና ሀብቶቻችንን በማሌማት ግብርናን በማዘመን፣ ክሌሊችን በተፇጥሮ የታዯሇውን የቱሪስት መስህቦችን ሇአሇም ማህበረሰብ በማሳወቅና በማሳመር ከዘርፈ የምናገኛቸውን ገቢ እናሳዴጋሇን።የሀገራቸውን ዲር ዴንበር ሲከሊከለ ሇወዯቁ ጀግኖች ቤተሰቦችና ተወዲጅ ባሇቤቶቻቸውን ያጡ እማወራዎችና ወሊጅ አሌባ ህፃናትን በሌዩ ሁኔታ እንክብካቤ ይዯረግሊቸዋሌ። ሰፉ የትምህርት እዴሌን በመፌጠር ማንም ህፃን በእጅ ማጠር ምክንያት ከትምህርት ገበታው እንዲይፇናቀሌ እንዯ የአኗኗራቸው ተንቀሳቃሽ ትምህርት ቤቶችን እንገነባሇን፡፡

የበለጠ ለማንበብ እዚህ ጠቅ ያድርጉ


የአፋር ህዝብ ፓርቲ የጤና ስትራተጂ

መቅድም

ጤና የአንድ ማህበረሰብ የእድገት ሞሶሶ ነው። ጤናማ ማህበረሰብ በትምሀርትና በምርታማነት ዉጤታማ ከመሆኑም ባሻገር በተለያዩ ምክንያቶ የሚፈጠሩ ቀውሶችን ለመቋቋም ልዩ ችሎታ (resilience) እንዳለው የሕብረተሰብ ጤና ጥናቶች ያመላክታሉ። ለዚህም ነው ጤና የአንድ መስሪያ ቤት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጋራ ሃላፊነትና በመስኩ የሚመዘገቡት አዎንታዊ ዉጤቶችም የጋራ ስራ ድምር ዉጤቶች ናቸው የሚባለው። የጤና ሴክተሩ መጠናከር የሚችለው የዉኃ ቢሮ የንጹህ ዉኃ አቅርቦትና ተደራሽነት ሃላፊነቱን በአግባቡ ሲወጣ፤ የተምህርት ቢሮ የትምህርት ተደራሽነትን የማስፋፋት ሃላፊነቱን በአግባቡ ሲወጣ፤ የግብርና ቢሮ በክልሉ ያለውን የምግብ እጥረት ለመቀነስና የተመጣጠነ የምግብ አቅርቦቶችን ሲያመቻች እንዲሁም የእንስሳት ጤና አጠባባቅ ግብአቶችን ሲያቀርብ፤ የመንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የጤና ማዕከለኦችን በፍጥነት ለመድረስ የሚያስችል የመንገድ መረብ ሲዘርጋና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ሲቀረፉ አጠቃላይ የህብረተሰብ ጤና ይሻሻላል።

የአፋር ህዝብ ፓርቲ (አህፓ) በቀጣይነት እስካሁን የተገኙትን አንጻራዊ ለውጦችን  ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስና  “ጤናለሁሉም”  የሚለውን ግብ ዕውን ለማድረግ ጠንክሮ ይሰራል። የአፋር ህዝብ ፓርቲ በአፋር ክልል በጤናው ዘርፍ ያሉትን ክፍተቶች ለማካካስ ክፍተኛ ቱክረትና ርብርቦሽ እንደሚያስፈልግ ያምናል። በዋናነት የሚከተሉትን የጤና አገልግሎት መረሃግብሮች ላይ ልዩ ትኩረት በመስጠት ይሰራል።

የበለጠ ለማንበብ እዚህ ጠቅ ያድርጉ